-
Shareholders Meeting Announcement
- December 10, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
No Comments -
DGB received a valued partner award from one of its corporate customers, Kerchanshe Trading PLC!
- September 6, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ስምምነቱ ደንበኞች ወደ ባንኩ የሚያመጡት የውክልና ሰነድ ትክክለኛ መሆኑን ከኤጀንሲው መረጃ ቋት በቀጥታ የሚያረጋግጡበት ሥርዓትን ለማስጀመር የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀሰተኛ የውክልና ሰነድ ይዘው ወደ ባንኩ የሚቀርቡ ተገልጋዮችን በማስቀረት ወንጀልን መከላከል የሚያስችል መሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡
-
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ውድ ደንበኞቻችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!የኢትዮ ቴሎኮምን የቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት በአቅራቢያችሁ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ከአካውንታችሁ ወደ ቴሌ ብር በቀላሉ በማስተላለፍ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
-
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
-
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ደቡብ ግሎባል ባንክየዕድገትዎ መሰላል
-
ከደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስራ አመራር የተሰጠ መግለጫ
- June 16, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
የተከበራችሁ የደቡብ ግሎባል ባንክ ደንበኞች፣ ባለአክሲዮኖችና ሰራተኞች ባንካችን ባለፉት ዓመታት በበርካታ የባንክ የስራ ዘርፍ አመርቂ የሚባል ውጤት እያመጣ ከተፎካካሪ ባንኮች አንጻር ፈጣን እድገት እያስመዘገበ የሚገኝ ባንክ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ባንኩ ባለፉት አምስት ዓመታት (እስከ ሜይ 31፣ 2021) ውስጥ በበርካታ መመዘኛዎች ከፍተኛ የሚባል እድገት ያሳየ ሲሆን በጠቅላላ ሃብት በ58.5%፣ በትርፍ በ94% እንዲሁም በተከፈለ ካፒታል በ40% አማካይ
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከግሮቭ ጋርደን ጋር በመተባበር ሴት ነጋዴዎች ብቻ ተሳታፊ የሚሆኑበትና ለሁለት ወራት የሚቆይ የንግድ ባዛርን ስፖንሰር አደረገ::
- March 9, 2021
- Posted by: admin
- Category: Sponsorship, Uncategorized
ደቡብ ግሎባል ባንክ ይህን ከጁምዓ እስከ ሰንበት በሚል ስያሜ የተዘጋጀውን እና ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰናዳውን የነጋዴ ሴቶች የንግድ ባዛር በብቸኛ አጋርነት አዘጋጅቷል፡፡ ደቡብ ግሎባል ባንክ ባዛሩን ድጋፍ ያደረገባቸው ዋና ዋና ዓላማዎች፡- በንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች ስራቸው ጎልቶ የሚወጣበትን አጋጣሚ መፍጠር በኮቪድ-19ና በሌሎችም ምክንያቶች ተቀዛቅዞ የነበረው የቢዝነስ እንቅስቃሴ ላይ መነቃቃት ለመፍጠር ከተለያዩ የንግዱ ማህበረሰብ አካላት ጋር ተቀራርቦ
-
7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ላይ በተደረገ የአስማራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የተገኘ ውጤት
- December 25, 2019
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
ባንኩ ታህሳስ 4 ቀን 2012 ም. ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ላይ በተደረገ የአስማራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ የተገኘ ውጤት
-
Donating blood = Donating a life
- April 4, 2019
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
More than forty volunteers of DGB staff from Addis Ababa city branches and the Headquarters participated in blood donation. A number of female staff were in attendance to take part in such life saving humanitarian activity. Blood donors whom DGB news approached witnessed that they are pleased in participating in such engagement. Most of them