Search
Close this search box.

ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

ግሎባል ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ፈቃድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተቀበለ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥም ስራ ይጀምራል፡፡ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን በመከተል በአገልግሎት ወቅት ምንም አይነት ወለድ መክፈልም ሆነ መቀበል የማይፈቅድ ሲሆን በሸሪዓ በተፈቀዱ ስራዎች ላይ ብቻ የሚሳተፍ የራሱ የሆነ አሰራር ያለው ሆኖ ማንኛውም አገልግሎቱን መጠቀም ለሚፈልግ ደንበኛ የቀረበ አማራጭ […]