Board Members Nomination Notice

ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

የደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣቸው መመሪያዎች (ቁጥር SSB/54/2012 SSB/62/2015) እና በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት በ5ኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ምርጫ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ ዕጩዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡

   የዕጩ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር

1. አቶ አክሊሉ ካሳ ጭርሳ

2. አለታ ላንድ ቡና ኃ/የተ/የግ/ማ/ር
(አቶ ሀብታሙ ሲላ ዳኤ)

3. ፉራ የልማት ጥናትና የትም/ተቋም አ.ማ

(አቶ ፍሬው በቀለ ዎራና)

4.  አቶ ጌታቸው ኑኔ ምናሴ

5. አቶ ጌታሁን ስለወንድም ዋቃለፋ

6. አቶ ጊንታሞ ኑራሞ ጎንቼ

7. አቶ ግዛው ወልደሰማያት ኃይለማርያም

8. አቶ ኃይሌ ሀመሮ ሐንቃሞ

9. አቶ ሉሉ ብርሃኑ ጋጌቦ

10. አቶ ማቴዎስ አሰሌ ኤርጋዶ

 11. አቶ መላኩ ገዙ ብርጨ

12. አቶ መላኩ ወልደማርየም ባሊየ

13. አቶ መስፍን ደምሴ አብዲ

14. ወ/ሮ ንፁህወርቅ ሰይፉ መልካ

15. አቶ ኑረዲን አወል ይስሃቅ

16. አቶ ሲሞን መቻለ ኮልባዬ

17. አቶ ታሪኩ ብርሃኑ ዴታሞ

18. አቶ ታሪኩ ኦልጅራ ነገዎ

19. ዶ/ር ተገኔ ሐዋንዶ ጃሌ

20. አ/ሳደር ተስፋዬ ኃ/ማርያም ዓለሙ

21. ዶ/ር ውብሸት በቃሉ ሙሉሰው

22. አቶ ዮናስ አያሌው ተክሌ

 

የተጠባባቂ ዕጩዎች ዝርዝር

  1. አቶ ብርሃኑ ተስፋዬ ባላ
  2. አቶ ግዛቸው ፀጋዬ ደስታ
  3. አቶ ስለሺ ጥላሁን መንገሻ
  4. አቶ ያሬድ ቀፀላ ወልደየሱስ
  5. አቶ ዝናሬ ማሞ ኃይሌ
  • የዕጩ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር በእንግሊዝኛ ፊደል ቅደም ተከተል የተቀመጠ መሆኑን ኮሚቴው ይገልፃል፡፡

የደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ