-
DGB Took part in Tree Planting at Entoto, Addis Ababa
- October 19, 2018
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No CommentsDGB Took part in Tree Planting at Entoto, Addis Ababa
-
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡትን የደቡብ ግሎባል ባንክ የቦርድ አባላት ምርጫ አጸደቀ
- April 16, 2018
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የተመረጡትን የደቡብ ግሎባል ባንክ የቦርድ አባላት ምርጫ አጸደቀ (ሚያዚያ 3 ቀን 2010 ዓ.ም) ደቡብ ግሎባል ባንክ ለቀጣይ ሦስት ዓመታት ባንኩን እንዲመሩ በባለአክሲዮኖች የተመረጡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አፀደቀ፡፡ ታህሳስ ወር በተደረገው የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ከተመረጡት 11 የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ውስጥ 8 አዳዲስ እና 3 ነባር የቦርድ አባላት ሲሆኑ፤ ሁሉም በኢትዮጵያ
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ የኢትዮጵያ ምርት ገበያን የክፍያ ሥርዓት ተቀላቀለ
- March 24, 2018
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
(መጋቢት 13 ቀን 2010 ዓ.ም) ደቡብ ግሎባል ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የሚካሄዱ ግብይቶችን በባንክ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአገልግሎት ስምምነት ከምርት ገበያው ጋር ተፈራረመ፡፡ Read More
-
Debub Global Bank reaches paid up capital of ETB 500 Million and registers a Profit of ETB 67.7 Million
- January 9, 2018
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
Debub Global Bank announced a profit of 67.7 million in the 2016/17 fiscal year based on audited financial results and reached its paid up capital to 500 million by fulfilling the minimum paid up capital requirement set by the National Bank of Ethiopia. This was reported on the 5th Annual General Meeting of the Bank
-
Debub Global Bank’s Board Members’ Election Result
- December 18, 2017
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
-
የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
- December 4, 2017
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 5ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 7 ቀን 2ዐ1ዐ ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
-
Board Members Nomination Notice
- November 9, 2017
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
ዕጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣቸው መመሪያዎች (ቁጥር SSB/54/2012 SSB/62/2015) እና በባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት በ5ኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ምርጫ እንዲወዳደሩ የተመለመሉ ዕጩዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡
-
Ato Tesfaye Boru is appointed as Vice President, Operations
- April 13, 2017
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
Our Bank (Debub Global Bank S.C.) has appointed Ato Tesfaye Boru as Vice President, Operations after securing approval from the National Bank of Ethiopia. Accordingly, Ato Tesfaye Boru assumed the helm of Vice Presidency for Operations effective from March 27, 2017. He has extensive experience in the Ethiopian banking industry and had been working on
-
Debub Global Banks’ profit elevated by two-fold
- January 2, 2017
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
Debub Global Bank S.C. held 4th General Annual Shareholders’ meeting on December 17, 2016 at Millennium Hall under the Chairmanship of Ato Nuredin Awol, other Board of Directors and Ato Addisu Habba, President of the Bank. A large number of shareholders attended the meeting to discuss the present and future of the Bank. Speaking on -
New website launch
- December 9, 2016
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
Debub Global Bank is pleased to announce the launch of our new website.