marketing department
-
በደቡብ ግሎባል ባንክ የሚሰራው የ ‹‹ ቂርቆስ ፓርክ ›› ስራ በይፋ ተጀመረ !!
- December 30, 2022
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
No Commentsበትላንትናው ዕለት የደቡብ ግሎባል ባንክ ቺፍ ፋይናንስና ሰፖርት ሰርቪስ ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ እና ሌሎች የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የወረዳ 4 ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ናሆም መንግስቱን ጨምሮ በቂርቆስ ክ/ከተማ የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ፋና ታደሰ በተገኙበት ፓርኩን ለማልማት ውድድሩን ላሸነፈውና በፓርክ ልማት ሰፊ ልምድ ላለው ‹‹ ሮዝሜሪ ግሪን ላንድ ›› ለተባለ ተቋም
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ‹ የቂርቆስ ፓርክን › ለማልማት 3000 ካሬ ቦታ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተረከበ ፡፡
- December 22, 2022
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ባንካችን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ቄራ አትክልት ተራ አካባቢ ለማህበረሰቡ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥና የከተማዋን ገፅታ በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀይር ፓርክን ለማልማት ከክፍለ ከተማው አስተዳደር ተረክቧል ፡፡የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በርክክብ ስነስርአቱ ላይ እንደተናገሩት የሚገነባው ፓርክ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ ገፅታ የሚያላብሳትና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ተጠቃሚ
-
10ኛው የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
- December 15, 2022
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ከእድገትዎ መሰላል እስከ ለጋራ ስኬታችን!! ‹‹ ከእድገት እስከ ልህቀት ›› ደቡብ ግሎባል ባንክ የጀመረውን ሁለንተናዊ የለውጥ ጉዞ በማስቀጠል በአሁን ሰአት ከፍተኛ በሆነ የእድገት ጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ ባንኩ ባለፉት አስር አመታት ከፍተኛ እድገት እያመጣ ከመሆኑም በላይ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት የቅርንጫፉን ብዛት 136 በማድረስ በመላ አገሪቱ ተደራሽ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም እንደ እ.ኤ.አ የጊዜ ቀመር በመገባደድ ላይ ባለው -
- July 8, 2022
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማሰባሰብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራመ፡
-
Shareholders Meeting Announcement
- December 10, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
-
DGB received a valued partner award from one of its corporate customers, Kerchanshe Trading PLC!
- September 6, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
-
ደቡብ ግሎባል ባንክ ከፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ ፡፡
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ስምምነቱ ደንበኞች ወደ ባንኩ የሚያመጡት የውክልና ሰነድ ትክክለኛ መሆኑን ከኤጀንሲው መረጃ ቋት በቀጥታ የሚያረጋግጡበት ሥርዓትን ለማስጀመር የሚረዳ ከመሆኑም በተጨማሪ ሀሰተኛ የውክልና ሰነድ ይዘው ወደ ባንኩ የሚቀርቡ ተገልጋዮችን በማስቀረት ወንጀልን መከላከል የሚያስችል መሆኑ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡
-
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ውድ ደንበኞቻችን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!የኢትዮ ቴሎኮምን የቴሌ ብር አገልግሎት ለማግኘት በአቅራቢያችሁ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ከአካውንታችሁ ወደ ቴሌ ብር በቀላሉ በማስተላለፍ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
-
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
-
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል
- August 30, 2021
- Posted by: marketing department
- Category: Uncategorized
ደቡብ ሐቂቃባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በፍራሽ ተራ ፣ ዱባይ ተራ፣ ሲዳሞ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ቦሌ መድኃኒዓለም፣ ተክለሃይማኖት፣ ስታዲየም፣ ቤተል፣ ፉሪ እና ወራቤ ቅርጫፎች መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ደቡብ ግሎባል ባንክየዕድገትዎ መሰላል
- 1
- 2