ደቡብ ግሎባል ባንክ የኢትዮጵያ ምርት ገበያን የክፍያ ሥርዓት ተቀላቀለ

(መጋቢት 13 ቀን 2010 ዓ.ም) ደቡብ ግሎባል ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የሚካሄዱ ግብይቶችን በባንክ የክፍያ ሥርዓት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን የአገልግሎት ስምምነት ከምርት ገበያው ጋር  ተፈራረመ፡፡

Read More