ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር ተከፈተ፡፡

ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋና አጋር የሆነበትና ሴት ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የንግድ ባዛር የኢፌዲሪ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ በተገኙበት ዓርብ የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በይፋ ተከፈተ፡፡